ህወሓት ከሱዳን ጋር አብሮ እየሠራ ነው በሚል በፌዴራል መንግስት የቀረበበትን ክስ አስተባበለ፡፡
ሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀጠናውን ለማዳከም ከሱዳን ጋር በቅንጅት እየሠራ ነው በሚል ያቀረበበትን ክስ በጽኑ አስተባብሏል።
ድርጅቱ፤ ዛሬ ሚያዚያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ “እነዚህን ክሶች ሙሉ ለሙሉ እቃወማለሁ” ብሏል።
ክሶቹን “መሠረተ ቢስ፣ ኃላፊነት የጎደላቸው እና ትኩረትን በሐሰተኛ መረጃ ለማስቀየር የሚደረግ ተደጋጋሚ አካሄድ ማሳያ ናቸው” ሲልም ገልጿቸዋል።
ተጨማሪ ለማንበብ አስታየት መስጫ ስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
@seledadotio

No comments yet.