የህወሃት መግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች
ክሱን ማስተባበል፦ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “ህወሓት ከሱዳን መንግስት ጋር በመሆን ቀጠናውን ለማረጋጋት እየሰራ ነው” በማለት ያቀረበውን ክስ ህወሓት በፅኑ ውድቅ አድርጎታል። ክሱ መሰረተ ቢስ እና ትኩረት ለማስቀየር የቀረበ “የሀሰት መረጃ” ነው ብሎታል።
ከሱዳን ጋር ስላለው ግንኙነት፦ በትግራይ ጦርነት ወቅት የሱዳን ህዝብና መንግስት ለተፈናቀሉ ዜጎች ላደረጉት ሰብአዊ እርዳታ እውቅና የሰጠው መግለጫው፣ ይህ ሰብአዊ ድርጊት ለፖለቲካዊ ትርክት መዋል የለበትም ብሏል።
ስለ ሰላም ስምምነቱ (CoHA)፦ የትግራይ ህዝብ የሰላም ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንዲተገበርና ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ በትዕግስት እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል።
ያለበት ስጋት፦ የፌደራል መንግስቱ እየተከተለ ያለው “የማባባስ ንግግር” እና ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለው ግንኙነት መሻከር ኢትዮጵያንና ቀጠናውን ወደ አላስፈላጊ ግጭት ሊከታት ይችላል የሚል ስጋት እንዳለው ገልጿል።
የቀረበ ጥሪ፦ ህወሓት ለማንኛውም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው እና ውጤት ተኮር ለሆነ የሰላም ውይይት ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። ማህበረሰቡም ለሰላም ስምምነቱ መተግበር ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።
@seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.