ዛሬም አዲስ ነገር!
የግዮን መስታዎት የጎርጎራ አምሳያ፣
ሰርክ አዲስ መስህብ የውበት ማሳያ፤
ጣና ሲያሸበርቅ ሰም እና ወርቅ ሲሆን፣
ኑ እና ተመልከቱ በፈለገ ግዮን፤
የቱሪዝም ጮራ ከፈነጠቀበት፣
ማይደበዝዝ ብርሀን ውቦ ከፈካበት፣
የአባይ ልጅ ለጣና ካሳ በሆነበት፤
በሀገር ወዳድ ሰው በታሪክ መጻፊያው፣
ክብር ከትቦበት ይታያል ማረፊያው፤
ፈለገ ግዮን ኢኮ ሪዞርት!!!
ባህር ዳር



Source: FastMereja









No comments yet.