የከንቲባ አዳነች አቤቤ መነጽር ዋጋ መነጋገሪያ ሆነ
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንድ የፕሮጀክት ምረቃ ወቅት አድርገውት የታየው መነጽር ዋጋ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል።
ከንቲባ አዳነች አድርገውት የታየው መነጽር “Louis Vuitton” የተሰኘ የንግድ ምልክት (Brand) ምርት ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ የገበያ ዋጋው ከ450 ዶላር በላይ ይተመናል።
ይህም በኢትዮጵያ የገንዘብ ምንዛሬ ከ85 ሺህ ብር በላይ እንደሆነ ተገምቷል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.