እጂግ አሳዛኝ ነው አስራኤሎች ምን እየሆኑ ነው ፤ ይህ የምትመለከቱት በቅድስት ድንግል ማሪያም የተሳለቀው እስራኤላዊ ወታደር ነ…

- Advertisement -
Sidebar AD
እጂግ አሳዛኝ ነው አስራኤሎች ምን እየሆኑ ነው ፤
ይህ የምትመለከቱት በቅድስት ድንግል ማሪያም የተሳለቀው እስራኤላዊ ወታደር ነው
የእስራኤል ወታደር በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኘው የድንግል ማርያም ሃውልት ላይ ሲሳለቅ መታየቱን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆኗል። ከሳምንታት በፊት አንድ የእስራኤል ወታደር የእየሱስ ክርስቶስን ሀውልት በማፍረሱ በርካቶችን አሳዝኖ ነበር።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1