🍽️
ከሩብ መደብ ጀምሮ ይሳተፉ!!
የፊታችን ቅዳሜን በምርጥ የበሬ ስጋ ለማሳለፍ ባሉበት ሆነው በዘመን ገበያ ዲጂታል ቅርጫን ይዘዙ!
ለቤተሰብዎ ወይም ለጓደኛዎ የሚሆን፣ ጥሬው እንዳይቀርብዎት በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ ከሩብ መደብ ጀምሮ አዘጋጅተናል።
ባህላዊውን የቅርጫ አሰራር በዘመናዊ መንገድ አቅርበንልዎታል።
✅ ጤናማነት፦ የእርድ እንስሳቱ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በጤና ባለሙያ የተመረመሩ ናቸው።
✅ ምቹነት፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ(ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ)።
✅ ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ።
✅ አስተማማኝነት፦ ንጽህናው የተጠበቀ።
ዲጂታል ቅርጫ – ጥራት መለያችን ነው!
አሁኑኑ ይጫኑና የዘመናዊ ቅርጫ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📲
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital.kircha
ዲጂታል ቅርጫ ካለ አዘቦቱ በዓል ነው!
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #kircha #digitalethiopia #medeb #meat #ፋሲካ #oxkircha #ስጋ #krcha #zemengebeya #digitalkircha #newapp #telebirr #saturday
Source: GetuTemesgen









No comments yet.