የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ በከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀረቡለትን ሹመቶች አጽድቋል፡፡

በዚህም

አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ – በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ፣

አቶ አሰግደው ኃ/ጊዮርጊስ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፣

አቶ ሰለሞን ዲባባ – የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾመዋል፡፡

በተጨማሪም ምክር ቤቱ ለ2018 ዓ.ም 9 ነጥብ 94 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል፡፡

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: