ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

- Advertisement -
Sidebar AD

#FastMereja I በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ያለው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ ወደ ከረረ ደረጃ መሸጋገሩን ተከትሎ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ የተቃውሞ መግለጫ አወጡ።

ዛሬ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም “ተመርጠናል” የሚሉ አካላት በጸጥታ ኃይሎች ታጅበው በጊዜያዊ አስተዳደሩ የካቢኔ አዳራሽ ስብሰባ መጀመራቸውን ገልጸዋል። ድርጊቱ “የሥልጣን ወረራ” መሆኑን የጠቀሱት ጄነራሉ፣ ለሚከተለው ማንኛውም ዓይነት ቀውስ ተጠያቂው ይህ በጉልበት ሥልጣን ለመያዝ የሚንቀሳቀሰው አካል መሆኑን አስታውቀዋል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1