የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ በከባድ የሙስና ወንጀል የሚፈለጉ አራት ግለሰቦችን ምስልና ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
እንደ ቢሮው መግለጫ ግለሰቦቹ በፈጸሙት ከባድ የሙስና ወንጀል በህግ የሚፈለጉ በመሆናቸው ህዝቡ ያሉበትን በመጠቆም የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ ተጠይቋል።
የሚፈለጉት ግለሰቦች ስም ዝርዝር፦
1. በረከት ወርቁ አደራ
2. ጌታቸው አምነኝ ያየህ
3. ይልቃል የኔሰው ዘለቀ
4. አቡሽ አየለ ገነት
ፖሊስ ስለ ግለሰቦቹ ማንኛውንም መረጃ ያለው አካል በሚከተለው ስልክ መስመር ደውሎ እንዲያሳውቅ ጥሪ አቅርቧል፦
• ስልክ፦ 0111119475
Source: Yeneta Tube









No comments yet.