የትግራይ ሲኖዶስ አክሱምን ቅድስት ከተማ ሲል ሊሰይም ነውየትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ባደረገው ጉባኤ፣ …

- Advertisement -
Sidebar AD
የትግራይ ሲኖዶስ አክሱምን ቅድስት ከተማ ሲል ሊሰይም ነው
የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ባደረገው ጉባኤ፣ ጥንታዊቷ የአክሱም ከተማ መጠሪያ “ቅድስት አክሱም ጽዮን ከተማ” እንዲሆን መወሰኑን ቢቢሲ ኒውስ አማርኛ ዘግቧል።
ቤተ ክርስቲያኒቱ ይህንን ውሳኔ ተከትሎ በከተማዋ እንደ መጠጥ እና ጫት ሽያጭ ያሉ ተግባራት ላይ እገዳ እንዲጣል ፍላጎቷን የገለጸች ሲሆን፣ የከተማዋን ቅድስና የሚመጥኑ ዝርዝር ሕጎችን (መመሪያዎችን) እያወጣች መሆኑን አስታውቃለች።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2