#Ethiopia | የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በአዲስ አበባ ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በልዩ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
በስፍራው የተገኘው የፎቶ መረጃ እንደሚያሳየው በዓሉ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት እና በጸሎት ታጅቦ መከናወኑን መረዳት ይቻላል።
#ልደታ #ልደታማርያም #ግንቦትልደታ #ሃይማኖት #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen









No comments yet.