“በረከትና ‘ርግማን በአንድ ብዕር ሲፈተሹ . . .”
በሃይማኖት፣ በባህል፣ በፖለቲካ፣ በስነ-ልቦና፣ በማህበራዊ ሕይወት እና በሳይንስ እይታዎች መካከል ያለውን ጥልቅ ምስጢር የሚመረምር ድንቅ ስራ!
ደራሲ ማቴዎስ ጌና (ዶክተር) በብዙ ጥረት ያዘጋጁትንና በአይነቱ ልዩ የሆነውን “ነገረ ርግማን ወበረከት” የተሰኘ መጽሐፍ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
የምረቃው መርሃ-ግብር፡-
• ቀን፦ ግንቦተት 15 ቀን 2018 ዓ.ም
• ሰዓት፦ ከጧቱ 2:30 – 6:00
• ቦታ፦ ብሔራዊ ቲያትር (ለገሃር አከባቢ/ብሔራዊ ባንክ አጠገብ)
”ጥበብንና እውቀትን በአንድነት እንቋደስ!”
የእርስዎ መገኘት ለጥበብ ጉዟችን ትልቅ ብርታት ነው!
እናመሰግናለን‼

Source: GetuTemesgen









No comments yet.