በይፋ የተመረቀው የኖቨልቲ የሽያጭ ኤክስፖ አሁን በፓርክ ቪው ሳይት በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።
ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 9 ድረስ በሳይታችን ላይ በመገኘት ስለ አዲሱ መኖሪያዎ ዝርዝር መረጃ ያግኙ። ከወዳጅነት ፓርክ ጥቂት እርምጃዎች ርቀት ላይ የሚገኘውን አዲሱን የኢንቨስትመንት ዕድል በአካል ተመልክተው የወደፊት ቤትዎን እንዲመርጡ ተጋብዘዋል።
📍 ቦታ: ፒያሳ፣ ከሞናርክ ሆቴል ጀርባ
📞 ለበለጠ መረጃ: 8730 ወይም +251-97-922-2225 / 26
#novelityakoya #akoyaproperties #ethiopianeirlines #realestateinethiopia #realestate



Source: FastMereja









No comments yet.