ድንበር ላይ ውጊያ ተቀስቅሷል!
የሱዳኑ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ እየተስፋፋ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች ከድንበር ስፍራዎች መረጃዎች ወጥተዋል።
ለኢትዮጵያ ቅርብ በሆነው የሱዳን ብሉናይል ግዛት ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና የሱዳን ጦር ስትራቴጂክ ስፍራዎችን ለመቆጣጠር እየተጋደሉ ነው።
በውጊያው SPLMO ተብሎ የሚጠራው የደቡብ ሱዳን አማጺ ከሄሜቲ ጦር ጋር ተሰልፏል።
በተጨማሪ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከአሶሳ በኩል ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ የሱዳን ምንጮች ዘግበዋል።
የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ፣ “የሕወሓት ቅጥረኛ ወታደሮች በምእራብ ኢትዮጵያ አቅጣጫ ከአልቡርሃን ኃይሎች ጎን ተሰልፈዋል” ሲል መክሰሱ አይዘነጋም።
ሕወሓት በበኩሉ ይህን የ4ኪሎ ክስ መሰረተ ቢስ ሲል ውድቅ አድርጎታል፡፡
@seledadotio

No comments yet.