#Ethiopia | በመደበኛ የልምምድ ፕሮግራም ላይ እያለች በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው የረጅም ርቀት ጀግናዋ አትሌት የብርጓል መለሰ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ ይፈፀማል።
ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የሩጫ መድረኮች በክብር ያስጠራችውና ለሀገሯ በርካታ ድሎችን ያስመዘገበችው አትሌቷ፤ የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ በነገው ዕለት ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚከናወን ታውቋል።
ፈጣሪ የጀግናዋን አትሌት ነፍስ በሰላም ያሳርፍ!
Source: GetuTemesgen








No comments yet.