የፌደራል ጠበቆች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት መሠረት አያሌው ለዳግም ኃላፊነት ተሾሙ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ሚያዚያ 08/2018 ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣይ 4 ዓመታት ፌዴሬሽኑን እንዲመሩ አቶ ዳዊት አስፋው በፕሬዝዳንትነት እና ሌሎች 6 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ማካሄዱ ይታወሳል።

በዚህም መሰረት የተመረጡት አመራሮች በመገናኘት የስራ ድርሻ ክፍፍል ምርጫ
‎1. አቶ ሁሴን ዝናብ- ምክትል ፕሬዚደንት
‎2. ኢ/ር ሸዊት የማነ -አቃቤ ነዋይ
‎3. ማስተር አብዱልቃድር መሀመድ -ቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ
‎4. ዶ/ር መለሰ ጋርዴ -አባል
‎5. አቶ ሃይሉ ጉተታ -አባል
‎6. ወ/ሮ መሰረት አያሌው -አባል
‎በመሆን ፌዴሬሽኑን ለቀጣይ 4 ዓመታት በገንዘባቸዉ፣በእዉቀታቸዉ የሚመሩና የሚያገለግሉ ይሆናል።






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: