#ለሐጅ ጉዞ 860 ሺህ ሰዎች ሳውዲ ገብተዋል ተባለ አል አራቢያ የአላህ እንግዶች ወደ ቅድስት ሀገር መጉረፍ ጀምረዋል ሲል ዘግ…

- Advertisement -
Sidebar AD
#ለሐጅ ጉዞ 860 ሺህ ሰዎች ሳውዲ ገብተዋል ተባለ
አል አራቢያ የአላህ እንግዶች ወደ ቅድስት ሀገር መጉረፍ ጀምረዋል ሲል ዘግቧል ።
እስካሁን ባለው መረጃ ከ860 ሺህ በላይ ሁጃጆች ሳውዲ አረቢያ መግባታቸውን የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስትሩ ተውፊቅ ቢን ፋውዛን ለአል-አራቢያ ገልጸዋል።
ይህ ታላቅ ጉዞ በአላህ ፈቃድ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዱዓ አድርጉ ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: