በአፍንጫዎ ላይ የሚታየው መስመር ስለ ጤናዎ የሚናገረው ድብቅ ምስጢር
ብዙ ሰዎች በአፍንጫቸው የታችኛው ክፍል ላይ አግድም የሆነ መስመር ወይም እጥፋት ሲኖር ይስተዋላል። ይህ ምልክት በሕክምናው ዘርፍ “ትራንስቨርስ ናዘል ላይን” (transverse nasal line) ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፣ አብዛኛውን ጊዜ የቆዳ ስፔሻሊስቶች ለረጅም ጊዜ የዘለቀ የአለርጂ ምልክት አድርገው ይወስዱታል።
ይህ መስመር ሊፈጠር የሚችለው “አለርጂክ ሳሉት” በሚባለው ድርጊት ምክንያት ነው። የአፍንጫ ማሳከክ እና መጨናነቅ ያለባቸው ሰዎች ለዓመታት በእጃቸው መዳፍ አፍንጫቸውን ወደ ላይ በመግፋት ሲያሹት፣ ግፊቱ ቆዳው ላይ ዘላቂ የሆነ መስመር እንዲፈጠር ያደርጋል ነው የተባለው።
በአፍንጫዎ ላይ እንዲህ ዓይነት መስመር ካለ፣ የእርስዎ በሽታ የመከላከል ሥርዓት (immune system) ለዓመታት ከአለርጂ ጋር በዝምታ ሲታገል መቆየቱን የሚያሳይ ግልጽ ምልክት ሊሆን ይችላል ተብሏል።
ማሳሰቢያ፦ ይህ መረጃ ለግንዛቤ ያህል ብቻ የቀረበ ነው።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.