የአፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ወንድማችን ቡልቡሎ ደቻ በሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት ከቤቱ እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም።

ወንድማችን የአእምሮ ታማሚ በመሆኑ ያያችሁት ወይም ያለበትን የምታውቁ ወገኖች እንድትጠቁሙን በትህትና እንጠይቃለን።

ተፈላጊው በሸገር ሲቲ ኩራጅዳ አካባቢ የጠፋ ሲሆን ማንኛውንም መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንዲያሳውቁን እንማጸናለን።

ስልክ ቁጥር
0966329710
ወይም
0910224748

#ሼር #Share

#አፋልጉኝ #ሸገርሲቲ #ኩራጅዳ #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1