ነገ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባና ሸገር ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅ ከጠዋቱ 2:00 – 9:30
👉 ቀራንዮ መድህንዓለም ቤ/ክ፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል እሳት አደጋ አካባቢ፣ ጦር ኃሎች ሆስፒታል፣ መኮንኖች ክበብ፣ ገዳመ ኢየሱስ፣ ቼራሊያ እና አካባቢው፣ ቸራሊያ ፊትለፊት ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ ዩሮ ኬብል እና አካባቢው፣ ጣና ድሪሊንግ፣
✅ ከጠዋቱ 2፡30 – 9፡30
👉 ሳሊተ ምሕረት አካባቢ፣ ጆርጅ ዘይት ቤት ፣ ሜታ ቢራ አካባቢ፣ ከደንበሯ ሆስፒታል ከፍ ብሎ፣ በግ ተራ፣ ምስራቅ አጠቃላይ ፣ ሾላ ገበያ ፣ የካ መንፈሻ፣ ዘፍመሽ ሞል፣ እና አካባቢው፣
✅ ከጠዋቱ 3:00-10:00
ሱሉልታ መሐል ከተማ ፣አርኪ ውጀሃ፣ ለገዲማ ፣ ጫንጮ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ሱሉልታ ዲያስፖረ ሰፋር፣ ጎሮ አርባ፣ ሱሉልታ መዓል ከተማ፣ የካ አባዶ፣ የካሰዴ አካባቢ፣አምባሳደር ሪልኤስቴት፣ አያት ቤቶች ዞን 1፣2፣8፣ መሪ 40/60፣ 72 ቤቶች በከፊል፣ ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣ የአዲስ አበባ ውሀ አካባቢ፣
✅ ከጠዋቱ 3፡00 – 8፡30
ለላፍቶ ታችኛው፣ላፍቶ ሚካኤል ቤ/ክ፣አካባቢው፣ አወልያ አካባቢ፣ ካኦጄጄ፣ አበነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ፣ ዓለም ገና፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ፉሪ ሬዲዮ ጣቢያ፣ፉሪ፣ ሃጂ ሪልስቴት አካባቢ፣ ወርዶፋ ሎጅ፣ ዳርፉር ሰፈር፣ ጀሞ 2 እና አካበቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
Ethiopian Electric utility
Source: Yeneta Tube









No comments yet.