አሜሪካ በትግራይ ጦርነት ወቅት በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሳሪያ እገዳ አነሳችአሜሪካ በትግራይ ጦርነት ምክንያት …

- Advertisement -
Sidebar AD
አሜሪካ በትግራይ ጦርነት ወቅት በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሳሪያ እገዳ አነሳች
አሜሪካ በትግራይ ጦርነት ምክንያት በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሣሪያ ሽያጭ እገዳ ማንሳቷን አስታውቃለች።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመከላከያ ንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት እንደገለጸው፤ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የጦር መሣሪያ ዝውውር ደንብ መሠረት የጦር መሳሪያ ሽያጭ ክልከላ ከተደረገባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ እንድትሰረዝ ተወስኗል።
ዳይሬክቶሬቱ ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው መረጃ፤ ኢትዮጵያ ጥብቅ የአሜሪካ መከላከያ ኤክስፖርት ገደብ ከተጣለባቸው ሀገራት ዝርዝር ወይም ኢታር (ITAR) §126.1 ውስጥ እንደምትሰረዝ አመልክቷል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: