#Ethiopia | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አሰልጣኝ ኬት አንድሬውስ
⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ
⏩ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ
⏩ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ
⏩ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ እና
⏩ አሰልጣኝ ሌ ብሪስ በእጩነት ቀርበዋል።
ማን ያሸንፋል ?
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #TikvahSport #sport #GlobalNews #UK
Source: GetuTemesgen









No comments yet.