ብሩኖ ፈርናንዴዝ የማንችስተር ዩናይትድ የክለቡ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተሸለመ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የማንችስተር ዩናይትድ የውድድር ዓመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ይፋ ሲደረጉ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የዓመቱ የክለቡ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።

ፖርቹጋላዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ከዚህ ቀደም በእንግሊዝ እግር ኳስ ጸሐፊዎች ማህበር የዓመቱ ምርጥ ተብሎ እውቅና ማግኘቱ ይታወሳል።

ፈርናንዴዝ በፕሪሚየር ሊጉ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ዝርዝር ውስጥ መካተት የቻለ ሲሆን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የዓመቱ ኮከብ ሽልማትን ለ አምስተኛ ጊዜ መውሰድ ችሏል።

በሌላ በኩል ፓትሪክ ዶርጉ በኤምሬትስ ስታዲየም በአርሰናል ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ የክለቡ የዓመቱ ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች።

#manuthed #brunofernandes #football #premierleague #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: