ማንችስተር ሲቲዎች አዲስ ታሪክ በመጻፍ ለአራተኛ ተከታታይ ዓመት የኤፌ ካፕ ፍፃሜ ላይ ደርሰዋል

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው የውድድር ዓመቱ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያመለጠው ማንችስተር ሲቲ፣ በ2023 ማንችስተር ዩናይትድን አሸንፎ የነገሰበትን የኤፌ ካፕ ዋንጫ በድጋሚ ወደ ካቢኔው ለመጨመር የዛሬው የፍፃሜ ጨዋታ ወሳኝ እና ታላቅ ዕድሉ ሆኖለታል።

ሰማያዊዎቹ በ2024 በከተማ ተቀናቃኛቸው ማንችስተር ዩናይትድ እንዲሁም ባለፈው የ2025 የውድድር ዓመት በክሪስታል ፓላስ ተሸንፈው ዋንጫውን ማጣታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ የዛሬው ፍፃሜ ግን ለክለቡ የዓመቱን ክብር ለማስመለስ ብቸኛውና የመጨረሻው የዋንጫ ዕድላቸው ነው።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
​#ManchesterCity #FACup #PepGuardiola #FACupFinal #FootballNews #ManCity


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1