አዲሱ ነገር ምንድን ነው?

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​የማንችስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ በአንድ የውድድር ዓመት ሁለት የሀገር ውስጥ ዋንጫዎችን (Double) ለሁለተኛ ጊዜ በማንሳት ይህንን ክብር ማግኘት የቻለ በታሪክ የመጀመሪያው አሰልጣኝ መሆን ችሏል።

​ይህ ድንቅ ስኬት ስፔናዊው ታክቲሻን በኢትሃድ ቆይታው ያስመዘገበው 20ኛ ታሪካዊ ዋንጫው ሆኖ ተመዝግቧል።

​ሲቲዎች በዘንድሮው የኤፌ ካፕ (FA Cup) እና ካራባኦ ካፕ (Carabao Cup) ተሳትፏቸው ያደረጓቸውን ሁሉንም 6 ጨዋታዎች በድል በማጠናቀቅ ዋንጫውን የሰበሰቡበት መንገድ ክለቡን በታሪክ ልዩ ያደርገዋል።

​ይህንን ተከትሎም የሊጉ ሻምፒዮን ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ በሚካሄደው የኮሚኒቲ ሺልድ (Community Shield) ዋንጫ ላይ ከአርሰናል ጋር ብርቱ ፍልሚያ እንደሚያደርግ ታውቋል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
​#ManCity #PepGuardiola #FACup #CarabaoCup #CommunityShield #Arsenal #FootballNews


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: