#Ethiopia | የማንችስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ በአንድ የውድድር ዓመት ሁለት የሀገር ውስጥ ዋንጫዎችን (Double) ለሁለተኛ ጊዜ በማንሳት ይህንን ክብር ማግኘት የቻለ በታሪክ የመጀመሪያው አሰልጣኝ መሆን ችሏል።
ይህ ድንቅ ስኬት ስፔናዊው ታክቲሻን በኢትሃድ ቆይታው ያስመዘገበው 20ኛ ታሪካዊ ዋንጫው ሆኖ ተመዝግቧል።
ሲቲዎች በዘንድሮው የኤፌ ካፕ (FA Cup) እና ካራባኦ ካፕ (Carabao Cup) ተሳትፏቸው ያደረጓቸውን ሁሉንም 6 ጨዋታዎች በድል በማጠናቀቅ ዋንጫውን የሰበሰቡበት መንገድ ክለቡን በታሪክ ልዩ ያደርገዋል።
ይህንን ተከትሎም የሊጉ ሻምፒዮን ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ በሚካሄደው የኮሚኒቲ ሺልድ (Community Shield) ዋንጫ ላይ ከአርሰናል ጋር ብርቱ ፍልሚያ እንደሚያደርግ ታውቋል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#ManCity #PepGuardiola #FACup #CarabaoCup #CommunityShield #Arsenal #FootballNews
Source: GetuTemesgen









No comments yet.