የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል የሚውልበትን ቀን ዛሬ ማታ ይወሰናል።
የታላቁን የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል የሚውልበትን ትክክለኛ ቀን ለመወሰን፣ የዙል ሂጃህን ወር መግቢያ ጨረቃ ዛሬ ማታ ይከታተላሉ።
እንደ ዘገባዎች መግለጫ፡
* የጨረቃዋ መታየት ዛሬ ማታ ከተረጋገጠ፣ ታላቁ የዒድ በዓል ረቡዕ ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም (May 27, 2026) ይጀምራል።
* ጨረቃዋ ዛሬ ማታ ካልታየች ደግሞ፣ በዓሉ ሐሙስ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም (May 28, 2026) ላይ የሚውል ይሆናል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.