#UAE #IRAN
በባራካህ ኑክሌር ጣቢያ አጠገብ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ።
ኢራን በተባበሩት አረብ ኤምሬት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ማድረሷ ተገልጿል።
በአልዳፍራ ክልል የሚገኘው ባራካህ የኑክሌር ጣቢያ አጠገብ ፍንዳታ መከሰቱን የኤምሬት ባለስልጣናት ተናግረዋል።
ነገር ግን የኤምሬትስ ኑክሌር አስተዳደር ባለስልጣን የኑክሌር ጣቢያው ላይ የደረሰ “ጉዳት አለመኖሩ ማረጋገጡን” አስታውቋል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.