ኢራን ትመታለች-ትራምፕ‼️
“በኢራን ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሰዓታትን መቁጠር ጀምረናል፣በፍጥነት ወደ ስምምነት ለመምጣት ቢንቀሳቀሱ ይሻላቸዋል።
አለበለዚያ ምንም የሚቀር ነገር አይኖቸውም”ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
ኢራን ወደ ስምምነት ካልመጣች በከባድ ሁኔታ እንደምትመታ ትራምፕ ለአክሲዎስ ገልፀዋል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.