አርሰናል እና በርንሌይ አርስ በርስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙት 1896 ነበር

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ከዛን ጊዜ በኋላ ባደረጓቸው ጨዋታዎች አርሰናል 5️⃣8️⃣ ጊዜ በማሸነፍ የበላይነት ይወስዳል።

በርንሌይ በበኩሉ በሁሉም ውድድሮች 3️⃣4️⃣ ጊዜ ሲረታ በ 2️⃣4️⃣ ጨዋታዎች ደግሞ አቻ ተለያይተዋል።

ሁለቱ ቡድኖች በዚህ አመት ተርፍ ሙር ላይ ባደረጉት ጨዋታ አርሰናል ድል አድርጎ ነበር።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#tikvahethsport


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: