“ንግድ ባንክ ኦንላይን ፋይዳ አስተሳስሬ የነበረ ቢሆንም ትናንት በድንገት አልሰራ አለኝ፣ ዛሬ የትዬለለ የሆነ ሰልፍ ተስልፌ አሁን ተሳስሯል ብላኝ ብሄድም እስካሁን እየሰራልኝ አይደለም! አሁን ብድሬ አካውንት ውስጥ ካለው ብር እየበለጠ ነው! ምን ይሻላል?”
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
Source: FastMereja

Welcome, Login to your account.
Welcome, Create your new account
A password will be e-mailed to you.
No comments yet.