እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ የሱቅ እና የቢሮ ባለቤት በመሀል አዲስአበባ የሚያደርጎት እፎይታ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል !
በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የንግድ ሱቅ ወይም የቢሮ ባለቤት መሆን ለሚፈልጉ ግለሰቦች ድንቅ አጋጣሚ ይዞ የመጣው እፎይታ ኤክስፖ በጊዮን ሆቴል ከግንቦት 8 ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል ።
ካቮድ ኮሜርሻል ሪል ስቴት በመገናኛ፣ በካዛንችስ እና በሽሮ ሜዳ በፈጣን ግንባታ ላይ በሚገኙት ዘመናዊ የንግድ ማዕከላት ላይ እስከ 40 በመቶ የሚደርስ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ለ7 ቀናት ብቻ (ከግንቦት 8 – 14 ) አድርጎ እርሶን እየጠበቀ ነው።
ይህ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆየው የሽያጭ ኤክስፖ፣ ደንበኞች የንግድ እና የቢሮ ቦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገዙ ዕድል የሚሰጥ ነው።
ቅናሹን ለመጠቀም እና በመዲናችን አዲስ አበባ የንግድ ቦታ እና የቢሮ ባለቤት ለመሆን በጊዮን ሆቴል ከግንቦት 8 – 14 በተዘጋጀው እፎይታ የሽያጭ ኤክስፖ ላይ ይገኙ ።
አንዳንድ እድል አይደገምም!
ቀን፦ ከግንቦት 8 እስከ 14 ፤ 2018 ዓ.ም
ቦታ፦ በጊዮን ሆቴል (Giyon Hotel)
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ !!
📞 ለበለጠ መረጃ፡
ለማንኛውም ጥያቄ በነፃ መስመር 6227 ወይም በ 0989222227 ይደውሉልን።
ድረ ገጽ (website)
https://kavodcommercial.com/
ቲክቶክ (Tiktok)
@kavodcommercial
ፌስቡክ (Facebook)
https://www.facebook.com/61574234644986
ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ዛሬውኑ ይወስኑ!
#KavodCommercial #CommercialRealEstate #EthiopiaBusiness #RealEstateExpo #ShopOwnership #OfficeSpaceAddis #efoytaexpo

Source: FastMereja








No comments yet.