እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ የሱቅ እና የቢሮ ባለቤት በመሀል አዲስአበባ የሚያደርጎት እፎይታ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀር

- Advertisement -
Sidebar AD

እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ የሱቅ እና የቢሮ ባለቤት በመሀል አዲስአበባ የሚያደርጎት እፎይታ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል !

#Ethiopia | በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የንግድ ሱቅ ወይም የቢሮ ባለቤት መሆን ለሚፈልጉ ግለሰቦች ድንቅ አጋጣሚ ይዞ የመጣው እፎይታ ኤክስፖ በጊዮን ሆቴል ከግንቦት 8 ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል ።

ካቮድ ኮሜርሻል ሪል ስቴት በመገናኛ፣ በካዛንችስ እና በሽሮ ሜዳ በፈጣን ግንባታ ላይ በሚገኙት ዘመናዊ የንግድ ማዕከላት ላይ እስከ 40 በመቶ የሚደርስ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ለ7 ቀናት ብቻ (ከግንቦት 8 – 14 ) አድርጎ እርሶን እየጠበቀ ነው።

ይህ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆየው የሽያጭ ኤክስፖ፣ ደንበኞች የንግድ እና የቢሮ ቦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገዙ ዕድል የሚሰጥ ነው።

ቅናሹን ለመጠቀም እና በመዲናችን አዲስ አበባ የንግድ ቦታ እና የቢሮ ባለቤት ለመሆን በጊዮን ሆቴል ከግንቦት 8 – 14 በተዘጋጀው እፎይታ የሽያጭ ኤክስፖ ላይ ይገኙ ።

አንዳንድ እድል አይደገምም!

​ቀን፦ ከግንቦት 8 እስከ 14 ፤ 2018 ዓ.ም
​ቦታ፦ በጊዮን ሆቴል (Giyon Hotel)

​ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ !!

​📞 ለበለጠ መረጃ፡

​ለማንኛውም ጥያቄ በነፃ መስመር 6227 ወይም በ 0989222227 ይደውሉልን።

ድረ ገጽ (website)
https://kavodcommercial.com/

ቲክቶክ (Tiktok)

@kavodcommercial

ፌስቡክ (Facebook)
https://www.facebook.com/61574234644986

​ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ዛሬውኑ ይወስኑ!

​#KavodCommercial #CommercialRealEstate #EthiopiaBusiness #RealEstateExpo #ShopOwnership #OfficeSpaceAddis #efoytaexpo




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: