አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ

- Advertisement -
Sidebar AD

ታዳጊ ባንችአምላክን አፋልጉን! 🙏

#Ethiopia | በአዲስ አበባ፤ የካ ክፍለ ከተማ ላምበረት አካባቢ ነዋሪ ነበረች።

ባንችአምላክ አገኘው
ስለጠፋች የደረሰችበትን እንድታሳውቁን ቤተሰብ በጥልቅ ሀዘን ሆኖ ጥሪ አቅርቧል።

ስም፦ባንችአምላክ አገኘው
እድሜ፦ 13 ዓመት

የጠፋችበት ቀን
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።

አድራሻ
የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 09፣ ላምበረት (ልዩ ስሙ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤት)።

ታማሚ እናታቸው በልጃቸው መጥፋት ምክንያት እጅግ ተጨንቀው በከባድ ስቃይ ላይ ይገኛሉ። ስለ ጉዳዩ ለላምበረት አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ማመልከቻ ገብቷል።

ታዳጊዋን ያየ፣ ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ፍንጭ ያለው ካለ እባካችሁን ለአምላክ ስትሉ በሚከተሉት ስልኮች ደውሉላቸው

ሄኖክ ፀሐይ፦
0929018835 ወይም 0926873356

ወገኖቼ!
የአንድ እናት ልብ ከልጇ መጥፋት በላይ ምን ሊያደማው ይችላል? በተለይ እናትየው በህመም ላይ ሆነው ይህንን የመሰለ ከባድ ጭንቀት መሸከማቸው እጅግ ያሳዝናል።

የ13 ዓመት ልጅ ማለት ገና ህጻን ናት። ላምበረት፣ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ የምትኖሩ ወዳጆቼ ይህ መረጃ በየግሩፑ ‘Share’ እንዲደረግና ሁላችንም አይን እንድንሆን በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ፈጣሪ እናቲቱን ያጥና፤
ልጃቸውንም በሰላም ይመልስላቸው!”

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
ሁላችንም #ሼር በማድረግ እንተባበር!

#getu #HelpFindHer #UrgentAppeal #AddisAbaba #Yeka #Lamberet #BanchiAmlakAgenahu #MissingPersonEthiopia #ልጆቹንአፋልጉን #አስቸኳይጥሪ #ላምበረት #የካ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2