አባታችን #ተዘራ_በቀለ ይባላሉ ከፉሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ግንቦት 9 ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም። በሰዓቱ ሰማያዊ ጅንስ ሱሪ

- Advertisement -
Sidebar AD

አባታችን #ተዘራ_በቀለ ይባላሉ ከፉሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ግንቦት 9 ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም። በሰዓቱ ሰማያዊ ጅንስ ሱሪ እና ጥቁር ኮት ለብሰዋል!

ከዘራም ይዘው ነበር ። ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
“ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም”

#ባይሽ_ኮልፌ
0919854390
0911897469


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1