የቲክቶክ መረጃ አቅራቢ የሆነው Dylan Page ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ እንደሆነ ተነገረ። ከ19 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው D

- Advertisement -
Sidebar AD

የቲክቶክ መረጃ አቅራቢ የሆነው Dylan Page ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ እንደሆነ ተነገረ። ከ19 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው Dylan በኢትዮጵያ በሚኖረው ቆይታ የተለያዩ ቦታዎችን ይጎበኛል ተብሎ ይጠበቃል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1