ዶናልድ ትራምፕ “እስራኤል ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኜ ልወዳደር እችላለሁ”
በአሜሪካ እና በእስራኤል የጋራ የኢራን ዘመቻ መካከል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የስልጣን ዘመናቸው ሲያበቃ በእስራኤል የ99 በመቶ ድጋፍ ስላላቸው እዚያ ሄደው ለጠቅላይ ሚኒስትርነት የመወዳደር ቀልድ አዘል ፍላጎት እንዳላቸው የገለጹ ሲሆን፣ የእስራኤሉን መሪ ቤንጃሚን ናታንያሁን “እኔ የምፈልገውን ማንኛውንም ነገር ያደርጋል” ሲሉ በገዛ ሀገሩ ግን ተገቢውን ክብር እያገኘ አይደለም በማለት ተሟግተውለታል።
በአንጻሩ አዲስ የወጡ የአሜሪካ የስለላ ድርጅት (Intelligence) ምስጢራዊ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ ኢራን ባለፈው ሚያዝያ የጀመረውን የስድስት ሳምንታት የተኩስ አቁም ስምምነት በአግባቡ በመጠቀም በጋራ ጥቃቶች ወድሞ የነበረውን የድሮን ምርቷን በከፊል መልሳ ያስጀመረች ሲሆን፣ ይህ የማገገም ሂደት የሀገሪቱ የመከላከያ መሠረተ ልማት 90 በመቶ ወድሟል የሚለውን የፔንታጎን ወታደራዊ መግለጫ ፍጹም ውድቅ የሚያደርግና ለወራት ያህል በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ የነበራትን የሚሳኤልና የድሮን የማስፈራራት አቅም ያላሳጣት መሆኑን አጋልጧል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.