“ ዋንጫውን እያሰብኩ እንቅልፍ አጣሁ ” ራይስ
#Ethiopia | የመድፈኞቹ አማካይ ዴክላን ራይስ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ እንደሚያገኝ እያሰበ እንቅልፍ እንዳጣ ገልጿል።
“ እሁድ ያንን የሊግ ዋንጫ በእጄ እንደምነካ እያሰብኩ እንቅልፍ መተኛት አዳግቶኛል ” ሲል ዴክላን ራይስ ተናግሯል።
ጋብሬል ማርቲኔሊ በበኩሉ “ በጣም ነበር ያለቀስኩት “ ሲል ዋንጫውን ሲያረጋግጡ ስለነበረው ደስታ አስታውሷል።
አክሎም “ እሁድ ዋንጫውን በእጃችን ስናስገባ የበለጠ እንደማለቅስ እርግጠኛ ነኝ “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#sport #new #uk #football
#tikvahethsport #winning
Source: GetuTemesgen








No comments yet.