የፍቺ መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከ90 በመቶ በላይ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ በአዲስ አበባ ከተማ ፍቺ የሚፈጽሙ ባለትዳሮች…

- Advertisement -
Sidebar AD
የፍቺ መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከ90 በመቶ በላይ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ ፍቺ የሚፈጽሙ ባለትዳሮች ብዛት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ90 በመቶ በላይ ብልጫ ማሳየቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል።
ኤጀንሲው በተያዘው በጀት ዓመት 9 ወራት ብቻ 3 ሺህ 340 ፍቺዎች መመዝገባቸውን ይፋ አድርጓል። በጥቅሉ የጋብቻም ሆነ የፍቺ ምዝገባዎች ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸሩ ጭማሪ አሳይተዋል ተብሏል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: