በነዳጅ የተበሳጨው ቻይናዊምስራቅ ጉራጌ ዞን ያሉ ለልማት የገቡ ቻይናወች በነዳጅ ምሬት ምክንያት ብዙ ኢንቨስተር እየተማረረ ነው…

- Advertisement -
Sidebar AD
በነዳጅ የተበሳጨው ቻይናዊ‼️👆
ምስራቅ ጉራጌ ዞን ያሉ ለልማት የገቡ ቻይናወች በነዳጅ ምሬት ምክንያት ብዙ ኢንቨስተር እየተማረረ ነው፣ባወጣችሁት ህግ መሰረት ስሩ ይላል።
እኔ የያዝኩት ኩፖን እውነተኛ ነው የውሸት አይደለም ለምንድነው ለሌላ እየቀዳችሁ ለእኔ እምቢ የምትሉኝ ብሏል።
@seledadotio
@seledadotio


Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: