✨✨
የድሮዋን አዲስ አበባ ትዝታና ውበት ከዘመናዊ ስልጣኔ ጋር አዋህዶ የያዘው አዲሱ እና ማራኪው “THE GOLDEN AGE LOUNGE” ስራ የሚጀምርበት Grand Opening ተጋብዘዋል!
ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን አዲስ አበባን ከሰገነት 9ኛ ፎቅ ላይ ሆነው ይመልከቱ፣ የማይረሳ ምሽት ለማሳለፍ ቀጠሮዎን በኤፍቢ አዲስ ሆቴል ከእኛ ጋር ያድርጉ።
📅 ቀን፦ ግንቦት 15 እና 16 ቀን 2018 ዓ.ም የፊታችን ቅዳሜና እሁድ
⏰ ሰዓት፦ ከቀን 6:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 አድራሻ፦ አፍንጮ በር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ በር ፊት ወይም 70 ደረጃ ጀርባ ኤፍቢ አዲስ ሆቴል


Source: Yeneta Tube









No comments yet.