የኪነ-ጥበብ ድግስ

- Advertisement -
Sidebar AD

*******
የአርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ መታሰቢያ ፋውንዴሽን ከተስፋዬ አበበ ኪነ-ጥበባት ማዕከል ጋር በመተባበር “የተስፋዬዎቹ ወግ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ
***
እሮብ ግንቦት 19 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የረዥም ዘመናት የሙያ ጓደኛሞቹ ተስፋዬዎች አንዱ በምናብ፣ ሌላው በአካል በሀገር ፍቅር ቴአተር ተገኝተው በሀገር ፍቅር ኦርኬስትራ ታጅበው የተዘጋጁበትን ድንቅ ሥራ አሰናድተው ይጠብቁናል።
***
በእለቱ ታላቁን ከያኒ አርቲስት ተስፋዬ ገሠሠን እንዘክራለን። አርቲስት ተስፋዬ አበበን (ፋዘርን) እንኳን ለ88ኛ የልደት በዓልህና የ60ኛ ዓመት የጋብቻ በዓልህ አደረሰህ እንለዋለን።
***
መግቢያ በር: ከጊዮርጊስ በታች ከእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያ አጠገብ የሚገኘውን የጀርባውን በር ይጠቀሙ
***
መላው የኪነጥበብ አፍቃሪዎች እንድትገኙልን በአክብሮት ተጋብዛችኋል
***
ለተጨማሪ መረጃ
-0912- 640991
-0924- 041417


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1