የጻድቃኔ ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል የጉዞ ጥሪ
የምንናፍቃት እና በምኔ በደረሰች የምንላት፣ የደጓ እናታችን፣ የአለም አማላጅ ቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ በገሀድ የምትገለጥበት የጻድቃኔ ማርያም በዓለ ንግስ እየደረሰ ነው።
«እናንተ ውለታዋ ያለባችሁ ሁሉ… ኑ ዙርያዋን ከበን እናመስግናት!»
• ፍቅሯ የበዛላችሁና ደግነቷን ያያችሁበፈዋሽ ጸበሏ የዳናችሁና በእምነቷ ተዓምራትን ያያችሁሰው የማይፈታውን እንቆቅልሽ የፈታችላችሁከወደቃችሁበት አንስታ በክብር ማማ ላይ ያቆመቻችሁእናታችን እንደ እኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ ልጇ ቸርነት ይቅር ባይነት ትረዳን ዘንድ፣ ምልጃዋና በረከቷ ይድረሰን ዘንድ በፍቅሯ ትሰብስበን።
🚌 የጉዞ መርሃ ግብር (ዮዳሄ አገር አቀፍ መንፈሳዊ የጉዞ ማኀበር)
ለግንቦት 20 እና 21 የአዳር እና የደርሶ መልስ ጉዞዎችን አዘጋጅተናል!
📞 ይደውሉ፤ ፈጥነው ይመዝገቡ፦
• 📱 0989434343📱 0912959585
• 📱 0989292929
• አብረን እንጓዝ፣ እንባረክ!









No comments yet.