#Ethiopia | የስኮትላንድ ባንክ ማክቶሚናይ የመቀስ ምት ሲያስቆጥር የሚታይበትን ምስል በ20 ፓውንድ የገንዘብ ኖቱ ላይ አትሟል።
ማክቶሚናይ ያችን ግብ ባሳለፍነው ህዳር ወር ዴንማርክ ላይ ማስቆጠሩ ይታወሳል።
4 ለ 2 በሆነ ውጤት በተጠናቀቀው ጨዋታም 30 አመት ለሚጠጋ ግዜ ከአለም ዋንጫው የራቀችው ስኮትላንድ ለ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ማለፏን ማረጋገጧ አይዘነጋም።
ምስሉ የታተመባቸው መቶ የገንዘብ ኖቶች ብቻ ለማስታወሻነት መዘጋጀታቸው ሲገለፅ እድለኞች የሚያገኙዋቸውም ይሆናል።
ስኮትላንድ ከ17 ቀናት ቡኃላ በሚጀምረው አለም ዋንጫ ከብራዚል ፣ ሞሮኮ እና ሄይቲ ጋር መደልደሏ ይታወሳል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#nbc #sports #money #note
Source: GetuTemesgen









No comments yet.