#Ethiopia | ለ ዓለም ዋንጫ ጥሪ የቀረበለት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ኔይማር የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።
ኔይማር ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንታት ሊወስድበት እንደሚችል ተነግሯል።
በዚህም ምክንያት ኔይማር ብራዚል የምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተገልጿል።
በተጨማሪም ብራዚል ከሞሮኮ የምታደርገው የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ ሊያመልጠው እንደሚችል ተዘግቧል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#tikvahethsport
Source: GetuTemesgen









No comments yet.