የሐዋሳ ከተማ ልዩ የሙዚቃ ድግስ! ዛሬ ምሽት

- Advertisement -
Sidebar AD

🌟🌟

የማይቀረው እና ልዩ ትዝታ የሚጣልበት ታላቅ የሙዚቃ ምሽት በሐዋሳ! ዛሬ ምሽት የትም እንዳይሄዱ፤ ውቧን የሐዋሳ ምሽት በጣፋጭ ዜማዎችና በደማቅ ሙዚቃ ልናጅባት ተዘጋጅተናል።
በአገራችን የሙዚቃ መድረክ ላይ ደማቅ አሻራ ያሳረፉና ተወዳጅ ድምፃውያን በአንድ መድረክ ላይ ይሰበሰባሉ፡

🎤 ድምፃዊ ወንድሙ ጂራ
🎤 ድምፃዊ ሐይሌ ሩት
🎤 ድምፃዊ ቶኪቸው
🎤 ድምፃዊ ናሆም መኩሪያ

እነዚህን ድንቅ ከዋክብት በአንድ ላይ የሚያገናኘው ይህ ልዩ ኮንሰርት፣ ምሽትዎን በደስታና በናፍቆት ትዝታዎች የሚሞላ ይሆናል።

📍 ቦታ፦ በሰቨን ላውንጅ (Seven lounge)
📅 ቀን፦ ዛሬ ምሽት

ከሰዓታት በኋላ በሰቨን ላውንጅ እንገናኝ! አይቀርም!

#Hawassa #SevenLounge #LiveConcert #EthiopianMusic #HawassaNightLife #WendimuJira #HaileRoot #Tokichaw #NahomMekuria


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1