በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ዎሎ ሾባ ቀበሌ ተወልዶ የአዲስ አበባ ቦክስ ክለብ በመቀላቀል በቦክስ 18 ፍልሚየዎችን አድርጎ 15 በዝረራ አሸንፏል። በኪክ ቦክስ 5 ፍልሚያዎችን አድርጎ 4 በበላይነት አጠናቋል።
ሸካ በዛሬው እለት ይህንን ጀግና በድምቀት ተቀብላለች። በረከት ወደ ትውልድ ቀዬው ሲገባ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ አቀባል አድርጓል። የሸካ ዞን አስተዳደርም ግማሽ ሚሊዮን ብር ሽልማት አበርክቶለታል።
በተጨማሪም
📌የማሻ ከተማ አስተዳደር፡ 300 ካሬ ሜትር ቦታ እና 200,000 ብር
📌የኪ ወረዳ አስተዳደር፡ 200,000 ብር
📌የቴፒ ከተማ አስተዳደር፡ 200,000 ብር
📌የአንድራቻ ወረዳ አስተዳደር፡ 200,000 ብር
📌ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት ፓርቲ፡ 100,000 ብር
Via: ዶች ኤችዲ



Source: FastMereja







No comments yet.