አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካሉ ማከማቻዎቿ በከፍተኛ ፍጥነት እያወጣች መሆኑን ሲኤንኤን ዘገበ። ይህ እርምጃ ከፍተኛ መጠን ያለው የአሜሪካ እና የእስራኤል የጦር መሳሪያ የበላውን ወታደራዊ ስትራቴጂ ዋጋ አልባ ያደረገ ሲሆን፤ የፕሬዝዳንት ትራምፕን “የኢራንን የጦር መሳሪያ ክምችት አውድመናል” የሚለውን ንግግርም ጥያቄ ውስጥ ጥሎታል።
በጦርነቱ ወቅት የአሜሪካ እና የእስራኤል ጥምር ጥቃቶች ከመሬት በታች ያሉትን የሚሳይል መውጫ መተላለፊያዎች (ገደሎችን) በመዝጋት፣ የሚሳይል ማስወንጨፊያዎችን እዚያው ማጥመድና ኢራን የመተኮስ አቅሟን እንድታጣ ማድረግ ነበር።
አሁን ላይ ግን ኢራን ቀላል የሆኑ የምህንድስና መገልገያዎችን በመጠቀም ፍርስራሾቹን በማንሳት ወደ ሚሳይል ክምችቶቿ እንደገና እየደረሰች ሲሆን፣ የተጣለባትን የተዘጉ መተላለፊያዎች ስትራቴጂ በተግባር እያፈረሰችው ይገኛል።
@Seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.