🇩🇪
የጥበብ ማሳያና የድጋፍ ዝግጅት
ለወንድማችን ብሩክ የሺጥላ ሕክምና ድጋፍ በማድረግ ሕይወት እንታደግ!
በዚህ የጥበብ ማሳያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እና የሥዕል ሥራዎችን በመግዛት ለብሩክ የሚደረገውን የሕክምና ወጪ ይደግፉ።
ቀን
ጁን 6 ቀን 2026
ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
Frankfurt am Main, Germany
ድጋፍ
ከሥዕል ሽያጭ የሚገኘው ገቢ እና ቀጥታ ልገሳዎች
ሁሉ ለብሩክ የሕክምና ቀዶ ጥገና ይውላሉ።
አግኙን
ተፈሪ ፈቃደ
+49 176 87951900
Source: GetuTemesgen








No comments yet.