ትራምፕ በ250 ዶላር የኖት ገንዘብ ላይ እንዲታተሙ ግፊት መደረጉ ተገለጠየትራምፕ አስተዳደር ባለስልጣናት እና የገንዘብ ሚኒስቴ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ትራምፕ በ250 ዶላር የኖት ገንዘብ ላይ እንዲታተሙ ግፊት መደረጉ ተገለጠ
የትራምፕ አስተዳደር ባለስልጣናት እና የገንዘብ ሚኒስቴር ተሿሚዎች የትራምፕ ምስል ያረፈበት አዲስ የ250 ዶላር የኖት ገንዘብ ለማዘጋጀት የዲዛይን ፕሮቶታይፕ (ናሙና) እንዲሰራ በመንግስት የገንዘብ ማተሚያ ተቋም ላይ ግፊት እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ ሃሳብ የቀረበው አሜሪካ በ2026 ዓ.ም የምታከብረውን 250ኛ ዓመት የነፃነት በዓል ለማሰብ ነው። ሆኖም በህይወት ያሉ ሰዎች ምስል በአሜሪካ ገንዘብ ላይ እንዳያርፍ የሚከለክል የፌዴራል ህግ በመኖሩ እና ጉዳዩ የኮንግረስ ማፅደቅ የሚፈልግ በመሆኑ ውዝግብ መፍጠሩን ዋሽንግተን ፖስት አስነብቧል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: